Phone: +251 582230475
Email: drptc2001@gmail.com
Facebook Telegram YouTube TikTok

፤ለዱርቤቴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እዉቅና ተሰጠ፤

February 18, 2026
፤ለዱርቤቴ  ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ   እዉቅና ተሰጠ፤
የዱርቤቴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም ISO 21001:2025 EOMS/ Educational organization Management System/ ብቁ ለመሆንና ስታንዳርዱን ለማስተግበር የሰራተኛውን ግንዛቤ ከማሳደግ ጀምሮ የጀመራቸው ዘርፈ ብዙ ተግባራት በጥሩ ሁኔታ እየተናወኑ መሆናቸው በሪፖርቱ ተገልጿል።
Website developed by Mebtu : 0912705043