Phone: +251 582230475
Email: drptc2001@gmail.com
Facebook Telegram YouTube TikTok

በዱርቤቴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በውጭ ሀገር ስራ ስምሪት ስልጠና ተሰጠ።

December 21, 2025
በዱርቤቴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በውጭ ሀገር ስራ ስምሪት ስልጠና ተሰጠ።
በዱርቤቴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በውጭ ሀገር ስራ ስምሪት ስልጠና እየሰለጠኑ የሚገኙ ሰልጣኞች የንድፈ ሀሳብ/Theory/ ስልጠናቸውን አጠናቀው ወደ ተግባር ስልጠና የገቡ ሲሆን በተግባር ስልጠናቸው ላይ የተለያዩ የምግብ አይነቶችን ሰርተዋል።
ሰልጣኞች ከሰሯቸው የምግብ አይነቶች መካከል Rice with Meat፣ Mixed Salad እና Meatball የሚጠቀሱ ናቸው።
ዱርቤቴ ፖሊ ህዝብ ግንኙነት
Website developed by Mebtu : 0912705043